ethiopian federal democratic republicning ta'limnoma prescriberi

DOC 17 стр. 325,0 КБ Бесплатная загрузка

Предварительный просмотр (6 стр.)

Прокрутите вниз 👇
1 / 17
. [image: image1.jpg]â የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የትምሠርት ሚኒስቴር federal democratic republic of ethiopia ministry of educationâ â የከፍተኛ ትምሠርት የመውጫ ፈተና አፈጻጸም መመሪያ መጋቢት 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምሠርት የመውጫ ፈተና አፈጻጸም መመሪያ መመሪያ ቁጥር xx/2014 የከፍተኛ ትምሠርት ምሩቃን ገበያው የሚፈልገውን አበምና ብቃት ያሟሉ መሆናቸውን ማረጋገጥ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ በአገራዊና ዓለማቀፋዊነት ገበያ ተወዳዳሪ መሆን የሚችሉ ምሩቃንን በሁሉም የትምሠርት መስኮች ለማፍራት እንዲቻል፤ ከአገራዊ ኢኮኖሚ፤ ከቴክኖሎጂ ዕድገትና ከማአበረሰቡ ፍላጎት ጋር እያደገ የሚሄድ ገበያ መር ስርዓተ ትምሠርት ቀርጾ ተግባራዊ ለማድረግ፤ የትምሠርቱን ጥራት በማስጠበበብቁና ተወዳዳሪ የሰው ኃይል ማፍራት በማስፈለጉ፤ ምሩቃን በእውቀት፤ ክሠሎትና አመለካከት የበቁ መሆን አለመሆናቸውን ከተቀመጠው የምሩቃን ፕሮፋይል ጋር በመመዘን ማረጋገጥ ስለሚገባ፤ በፈተና አሰጣጥ ሂደቱ ላይ ሌሎች የሚመለከታቸው የባለድርሻ አካላትን …
2 / 17
­ ርዕስ ይሠመመሪያ “የከፍተኛ ትምሠርት የምሩቃን የመውጫ ፈተና የአፈጻጸም መመሪያ ቁጥር ----/2014” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል። 2. የቃላት ፍቺ የቃሉ አግባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚሠመመሪያ ውስጥ፡- 2.1 ብቃት፡ ማለት የአንድን ግለሰብ ወይም ተቋም በተሰማራበት መስክ ወይም ሙያ ዝበተኛውን የመፈፀምና የማስፈጸም አበም ወይም ችሎታ እና ተወዳዳሪነትን ያጠቃልላል፡፡ 2.2 ፈተና፡ ማለት የአንድን ግለሰብ ወይም ተቋም የመፈጸም ወይም የማስፈጸም አበም ወይም ችሎታን መገምገም ማለት ነው፡፡ 2.3 የመውጫ ፈተና፡- ማለት በማንኛውም የትምሠርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎችን ብቃት ለመመዘን የሚሰጥ ፈተና ማለት ሲሆን የማለፊያ ነጥብ ያላገኙ ተማሪዎችን እንደገና መፈተንንም ያካትታል። 2.4 ምሩቃን፡ ማለት በከፍተኛ ትምሠርት ተቋማት ውስጥ በመደበኛ እና በመደበኛ ባልሆነ ፕሮግራም የተማሩና የመጀመሪያ ዲግሪ ትምሠርታቸውን ያጠናቀቁ ተማሪዎች ማለት ነው፡፡ 2.5 የከፍተኛ ትምሠርት ተቋም፡- ማለት እንደ አግባብነቱ በፌዴራል ወይም በክልልና …
3 / 17
ሚኒስትር ማለት የትምሠርት ሚኒስቴር ወይም ሚኒስትር ማለት ነው፡፡ 2.8 የጾታ አገላለጽ፡- በዚሠመመሪያ ውስጥ በወንድ ጾታ የተገለጹት ሁኔታዎች በሙሉ ለሴት ጾታም ያገለግላሉ፡፡ 3. የመመሪያው አስፈላጊነት አገራዊ የመጀመሪያ ዲግሪ የምሩቃን ብቃት ፈተናን በአግባቡ ለመምራትና ለማስተዳደር የሚያስችል ስርዓት ለመዘርጋት እንዲቻል ይሠንን መመሪያ ማዘጋጀት አስፈልጓል፡፡ ስለሆነም የመውጫ ፈተናውን በሚፈለገው ጥራትና ደረጃ ለመስጠት አንዲሁም በፈተና አሰጣጡ ላይ የተቋማትን ተግባርና ኃላፊነት ለመወሰን ይሠመመሪያ ተዘጋጠቷል፡፡ 4. የፈተናው ዓላማ ምሩቃን በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው ያገኙትን ዕውቀት፣ ክሠሎትና አመለካከት በመጠቀም በስራው ዓለም ብቁ ተወዳዳሪ፣ በራሱ የሚተማመን፣ ስራ ፈጣሪ እና ዕውቀት አፍላቂ መሆናቸውን ለመመዘን ነው፡፡ 4.1 ዝርዝር ዓላማዎች ይሠመመሪያ የሚከተሉት ዝርዝር ዓላማዎች ይኖሩታል፤ ሀ. በሁሉም የመጀመሪያ ዲግሪ የትምሠርት ፕሮግራሞች ላይ በሥርዓተ ትምሠርት የተቀመጠውን የተመራቂ ፕሮፋይል መሟላቱን ማረጋገጥ፤ ለ. ለትምሠርት ጥራት ትኩረት በመስጠት እና የትምሠርት ውጤቶችን …
4 / 17
‰€á‰ ምሩቃን ዝበተኛውን የብቃት ደረጃ ያሟሉ መሆናቸውን በመመዘን ወደ ገበያው/ ኢንዱስትሪው ማበረብ፤ ሠ. በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምሠርት ፕሮግራሞች ጥራትና ደረጃ ተገቢውን ትኩረት በመስጠት ጤናማ የውድድር መንፈስ መፍጠር ናቸው፡፡ ክፍል ሁለት ለመውጫ ፈተና ብቁ ስለመሆን እና የፈተናው ሂደት 5. ለመውጫ ፈተው ብቁ ስለመሆን 5.1 ሠጋዊ እውበናና ፈቃድ በተሰጣቸው የግልና የመንግስት የከፍተኛ ትምሠርት ተቋማት ውስጥ እውበና ባላቸው የትምሠርት ፕሮግራሞች የመጀመሪያ ዲግሪ ትምሠርታቸውን የተከታተሉ፤ 5.2 ይሠመመሪያ ጸድቆ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በየትኛውም የትምሠርት አሰጣጥ ፕሮግራም (delivery modalities) ትምሠርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ፤ 5.3 በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው ሁሉንም ኮርሶች ወስደው ያጠናቀቁ ወይም የመጨረሻ ዓመት የሁለተኛ ሴሚስተር ላይ ተመዝግበው በመማር ላይ ያሉ፤ 5.4 በመጀመሪያ ዙር ፈተና የማለፊያ ነጥብ ያላስመዘገቡና ድጋሚ እንዲፈተኑ የተፈቀደላቸው፤ 6. ምዝገባና የፈተና አሰጣጥ ስርዓት 6.1 ከላይ በአንቀጽ 5 የተቀመጡትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተፈታኞች ለፈተናው በተቋማቸው …
5 / 17
ታኞች ፈተናውን ለመውሰድ ከመረጡት የፈተና ጣቢያ ውጭ በሌላ የፈተና ጣቢያ መፈተን አይቻልም፤ 6.4 ማንኛውም ተፈታኝ ለፈተና ሲቀርብ ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ ካርድና ለፈተና የተመዘገበመሆኑን ማረጋገጫ ይዞ መበረብ ይኖርበታል፡፡ 7. የመውጫ ፈተና አስተዳደር 7.1 የከፍተኛ ትምሠርት ተቋማት አካዳሚያዊና አስተዳደራዊ ነጻነትን ሙሉ በሙሉ እስከሚያገኙ ድረስ የመውጫ ፈተናው በትምሠርት ሚኒስቴር አስተባባሪነት ይሰጣል፤ 7.2 የሙያ ማሠበራት ተጠናክረው የሙያ ፈቃድ ፈተና መስጠት እስከሚጀምሩ ድረስ የመውጫ ፈተናው በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ወይም ውክልና በሚሰጠው ተቋም የሚዘጋጠይሆናል፡፡ 7.3 በተለያየ ምክንያት የመውጫ ፈተና ያልተፈተኑትን ጨምሮ ፈተናው በዓመት ሁለት ጊዜ ይሰጣል፤ ሆኖም ግን እንደ ትምሠርት ፕሮግራሞች ልዩነት የመውጫ ፈተናው በዓመት ከዚሠም በላይ ሊሰጥ ይችላል፤ 7.4 አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ፈተናው በክላስተር ደረጃ ሊሰጥ ይችላል፡፡ 8. በመውጫ ፈተናው የሚሸፈኑ የብቃት ወሰኖች 8.1 የምሩቃን የመውጫ ፈተና ሲዘጋጠእንደ ትምሠርት መስኩ ባሠሪ አ…
6 / 17
‹áŒ« ፈተናው ይዘትና የሚያካትታቸው ኮርሶች 9.1 ፈተናው የምሩቃንን ፕሮፋይል፣ እንደ ትምሠርት መሰኩ ባሠሪ በስነ ትምሠርት በሚታወቁት የብቃት ወሰኖች (scope of learning domains) እና በገበያው የሚፈለገውን ዝበተኛ መስፈርት (ስታንዳርድን) መሰረት ያደረገ ሆኖ ይዘጋጃል፤ 9.2 በመውጫ ፈተናው ውስጥ የሚካተቱት የኮርስ ዓይነቶች በየትምሠርት መስኩ በሚዘጋጁ የማስፈጸሚያ ማንዋሎች ላይ እንዲለዩ ይደረጋል፡፡ 9.3 በፈተናው የሚካተቱት ኮርሶች ምሩቃን በስርዓተ ትምሠርቱ መሰረት እንዲጨብጧቸው የሚፈለገውን የምሩቃን ፕፋይልን የሚለኩ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ 10. ፈተናው ስለሚሰጥበት አግባብ 10.1 ፈተናው የጹሑፍና የተግባር ላይ ፈተናን ሊያካትት ይችላል፤ ለፈተናው የሚኖራቸው የነጥብ ድርሻ በየፕሮግራሙ በሚዘጋጀው የፈተና መከታተያ ንድፈ-መለኪያ ላይ (blue print) ይገለጻል፤ 10.2 ልዩ ብቃትና ዕውቀት ለመመዘን በሚጠይቁ ፕሮግራሞችና የትምሠርት መስኮችን የሚለኩ የፈተና ተቋማት ይለያሉ፤ 10.3 እንደ ትምሠርት መስኩ የተለያየ ሆኖ የተግባር ላይ ፈተና ይዘት በሁሉም ፕሮግራሞች ተግባራዊ እስከሚሆን ድረስ የጹሑፍ ፈተና በስራ ላይ ይውላል፤ 10.4 የጹሑፍ ፈተናው የምርጫ (objective …

Хотите читать дальше?

Скачайте все 17 страниц бесплатно через Telegram.

Скачать полный файл

О "ethiopian federal democratic republicning ta'limnoma prescriberi"

. [image: image1.jpg]â የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የትምሠርት ሚኒስቴር federal democratic republic of ethiopia ministry of educationâ â የከፍተኛ ትምሠርት የመውጫ ፈተና አፈጻጸም መመሪያ መጋቢት 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምሠርት የመውጫ ፈተና አፈጻጸም መመሪያ መመሪያ ቁጥር xx/2014 የከፍተኛ ትምሠርት ምሩቃን ገበያው የሚፈልገውን አበምና ብቃት ያሟሉ መሆናቸውን ማረጋገጥ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ በአገራዊና ዓለማቀፋዊነት ገበያ ተወዳዳሪ መሆን የሚችሉ ምሩቃንን በሁሉም የትምሠርት መስኮች...

Этот файл содержит 17 стр. в формате DOC (325,0 КБ). Чтобы скачать "ethiopian federal democratic republicning ta'limnoma prescriberi", нажмите кнопку Telegram слева.

Теги: ethiopian federal democratic re… DOC 17 стр. Бесплатная загрузка Telegram