ethiopian federal democratic republicning ta'limnoma prescriberi

DOC 17 sahifa 325,0 KB Bepul yuklash

Sahifa ko'rinishi

Matn mavjud emas. To'liq ma'lumotni ko'rish uchun faylni yuklab oling.

"ethiopian federal democratic republicning ta'limnoma prescriberi" haqida

. የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የትምህርት ሚኒስቴር federal democratic republic of ethiopia ministry of education የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና አፈጻጸም መመሪያ መጋቢት 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና አፈጻጸም መመሪያ መመሪያ ቁጥር xx/2014 የከፍተኛ ትምህርት ምሩቃን ገበያው የሚፈልገውን አቅምና ብቃት ያሟሉ መሆናቸውን ማረጋገጥ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ በአገራዊና ዓለማቀፋዊነት ገበያ ተወዳዳሪ መሆን የሚችሉ ምሩቃንን በሁሉም የትምህርት መስኮች ለማፍራት እንዲቻል፤ ከአገራዊ ኢኮኖሚ፤ ከቴክኖሎጂ ዕድገትና ከማኅበረሰቡ ፍላጎት ጋር እያደገ የሚሄድ ገበያ መር ስርዓተ ትምህርት ቀርጾ ተግባራዊ ለማድረግ፤ የትምህርቱን ጥራት በማስጠበቅ ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ኃይል ማፍራት በማስፈለጉ፤ ምሩቃን በእውቀት፤ ክህሎትና አመለካከት የበቁ መሆን አለመሆናቸውን ከተቀመጠው የምሩቃን ፕሮፋይል ጋር በመመዘን ማረጋገጥ ስለሚገባ፤ በፈተና አሰጣጥ ሂደቱ ላይ ሌሎች የሚመለከታቸው የባለድርሻ አካላትን በአግባቡ ማሳተፍ አስፈላጊ በመሆኑ፤ በመሆኑም ትምህርት ሚኒስቴር በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር 1152/2011 …

Bu fayl DOC formatida 17 sahifadan iborat (325,0 KB). "ethiopian federal democratic republicning ta'limnoma prescriberi"ni yuklab olish uchun chap tomondagi Telegram tugmasini bosing.

Teglar: ethiopian federal democratic re… DOC 17 sahifa Bepul yuklash Telegram